የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር, በአዋጅ ቁጥር 1097/2018 እ.ኤ.አ. ጥቅምት 2018 የተቋቋመው የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት እንዲሁም የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና (ቴ/ሙ/ት/ሥ) በኢትዮጵያ እንዲመራ ለማድረግ ነው


ዜና

ማስታወቂያ
2020-11-01
Card image

ማስታወቂያ ልዩ የፕሮፌሰሮች የምክክር መድረክ ጥሪ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር 1. በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እየሠሩ ያሉ 2. በጡረታ ያሉ 3. በግል ሥራዎችና በግል ተቋማት እያገለገሉ ያሉ 4. በምርምር ተቋማት እየሠሩ ያሉ በሀገራችን ያሉ የኢትዮጵያ ሙሉ ፕሮፌሰሮች ጋር ከጥቅምት 27 እስከ ጥቅምት 29 ቀን 2013 ዓ.ም ልዩ ...

Card image

በኮቪድ 19 ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠውን የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና የገፅ ለገፅ ትምህርት ለማስቀጠል እንዲቻል በተቋማቱ በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ሲሰሩ መቆየታቸው ይታወሳል። ለዚህም እንዲያግዝ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ወቅት የገፅ ለገፅ ትምህርትን ለማስቀጠል ሊከተሏቸው የሚገቡ ፕሮቶኮሎችን በማዘጋጀት ተቋማት በመመሪያው መሰረት እንዲዘጋጁ ሆኗል፡፡ ይሄንንም ዝግጅት የክትት...

Card image

ለአገር ውስጥ የምርምር ጆርናል አሳታሚዎች እና አዘጋጆች የምርምር ጆርናል እውቅና ለማግኘት እንድታመለክቱ ስለመጋበዝ...

Card image

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትሮችና የኢትዮጵያ እርቀሰላም ኮሚሽን ከፍተኛ ሰብሳቢዎችና የቋሚ ኮሚቴ አመራሮች በሁለቱ ተቋማት በጋራ በሚሰሩ የሰላም ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ በአገራችን የእርቀሰላም ጉዳይ በእውቀትና በመረጃ ላይ ተመስርቶ እንዲፈፀም እና ቀጣዩ ትውልድ ለእርቅ፣ ለሰላም፣ ለፍትህና አብሮነት እንዲመች ለማድረግ ዩኒቨርስቲዎች ቀጣይነት ያለው የሰላም መገንቢያ ማዕከላት እንዲሆኑ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይትና ምክክር ...

አገልግሎቶች

ይህ የመረጃ መግቢያ በሳይንስ እና በከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ስለሚፈለጉ ጥያቄዎች ለመሰብሰብ ያገለግላል:: ስርዓቱ ጥያቄዎችን የፖሊሲ አሰጣጥ ሂደት ለማገዝ, የተተገበሩ ፕላኖችን ውጤታማነት ለመፈተሽ እና መረጃዎችን በወቅቱ እና ውጤታማ በሆነ መልኩ ለማሰባሰብ ይረዳል::

ሰነድ ማረጋገጫ ስርዓት ድርጅቶች መረጃዎችን በመንግስት መዝገብ ውስጥ ካለው ጋር በማወዳደር መረጃን ማጭበርበር አለመሆኑን ለማረጋገጫ የሚረዳ አገር አቀፍ የመስመር ላይ ዘዴ ነው::

የስራ አመልካቾችን ለመወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ሌሎች ተዛማጅ ሰነዶችን ለስራ አመልካቾች ለማሳወቅ እና ተመዝጋቢዎችን ካለምንም መንገላታት እንዲመዘገቡ የሚያስችል እና የአዳዲስ ክፍት የስራ ቦታዎች ማስታወቂያ ባሉበት እንዲደርሳቸው የሚያስችል ስርዓት ነው።


አስተዳደር

ክቡር ዶ/ር ሙሉ ነጋ

ሚኒስትር ዴኤታ

ክቡር ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ

ሚኒስትር ዴኤታ

ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ

ሚኒስትር ዴኤታ


አድራሻችን

ቦሌ ከ ኢትዮጵያ አየር መንገድ አካዳሚ ፊት ለፊት, አዲስ አበባ ኢትዮጵያ