ተለጥፏል 2021-04-09
መንግስት ለትምህርት በሰጠው ልዩ ትኩረት ከአጠቃላይ ህዝባችን ከሩብ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ዜጎች በተለያየ ደረጃ በትምህርት ላይ ይገኛሉ፡፡ በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ በሌሎች አገራት እምብዛም ባልተለመደ መልኩ መንግስት በየዓመቱ ቁጥራቸው በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በነፃ ሊባል በሚችል ወጪ መጋራት በማስተማር ላይ ነው፡፡ በዚህ ረገድ ግማሽ ሚሊዮን ለሚደርሱ የመደበኛ ተማሪዎች በመንግስት የሚሸፈነው ዓመታዊ ወጪ በብዙ ቢሊዮኖች የሚቆጠር እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ...
ተጨማሪ ያንብቡተለጥፏል 2021-04-07
የግልና የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የኮቢድ 19 ወረርሽኚን ለመከላከል በትኩረት መስራት እንዳለባቸዉም ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ የሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስትር አሳስበዋል፡፡ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ቀጣይ የአገር ተረካቢ የሆኑ ወጣቶች መገኛ እንደመሆናቸዉ የቫይረሱን ስርጭት በመከላከል በኩል ሀላፊነታቸዉ ድርብ እንደሆነ አዉቀዉ ተማሪዎችም ሆነ የዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ሊጠነቀቁ ይገባል ብለዋል፡፡ ከወረርሽኙ በፍጥነት መዛመት ጋር ተያይዞ በሁሉም የመንግስት ተቋማት ...
ተጨማሪ ያንብቡተለጥፏል 2021-04-07
ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ፤ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስትር ከተለያዩ የሙያ ማህበራት ጋር ባደረጉት ምክክር ካውንስሉን ለማቋቋም ሁሉም የሙያ ማህበራት ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ሚንስትሩ አክለዉም የካውንስሉ መመስረት የትምህርትና ስልጠና ፕሮግራሞች የሀገሪቱን ፍላጎትና ገበያ ማእከል ያደረጉ እንዲሆኑ እንዲሁም የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ጥራትና አግባብነትን ለማሰጠበቅ እንዲቻል የሚኖረው ሚና ወሳኝ ነው ብለዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የካውንሰ...
ተጨማሪ ያንብቡተለጥፏል 2021-04-06
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ለፕሮፌሰሮቹ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ:የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ባስተላለፉት መልዕክት "ፕሮፌሰሮች በሥራ ልፋት ያገኛችሁት አግባብነት ያለው ዕውቅና በመሆኑ እንኳን ደስ አላችሁ! ለአገራችንና ለሕዝባችን የምታበረክቱት ሙያዊ አገልግሎታችሁ ተጠናክሮ እንዲቀጥል እጠይቃለሁ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲም ዓለምአቀፍ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ለመሆን የሚያግዝ እርምጃ...
ተጨማሪ ያንብቡተለጥፏል 2021-04-01
(መጋቢት 22/2013 ዓም) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር የተከበሩ ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ በበይነ-መረብ በተደረገው ውይይት መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት ውይይቱ በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ያሉትን የአፈጻጸም ችግሮች፣ ተግዳሮቶች ፣ አሟጠን ያልተጠቀምናቸው ዕድሎችና ተስፋዎች ትኩረት አደርጎ ለቀጣይ ስራዎች የሚጋበዝ ነው ብለዋል። ሚኒስትሩ አክለውም የከፍተኛ ትምህርት ፓሊሲና ስትራቴጂ እንዲሁም መሪ እቅዱን በብቃት የሚያከናውኑ ተቋማት ለመገንባት ፣ አምስት ሺ ...
ተጨማሪ ያንብቡተለጥፏል 2021-03-29
(መጋቢት 20/2013 ሳከትሚ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ በኢትዮጵ የደቡብ ኮሪያ ሪፐብሊክ አምባሳደር ካንግ ሱኪ ጋር በትብብርና አጋርነት ጉዳዮች ላይ ምክክር አደረጉ፡፡ በውይይቱ ላይ ክቡር ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል የደቡብ ኮሪያ ሪፐብሊክ መንግስት የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎችን የሳይንስና ቴክኖሎጂና ዲጂታል ክህሎት አቅም ለማጎልበት አያደረገ ላለው አስተዋጾ ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን ተጨማሪ ትብብርና አጋርነት በሚፈጠ...
ተጨማሪ ያንብቡተለጥፏል 2021-03-27
(መጋቢት 17/13/)የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ባዘጋጁት "የሴት አመራርሮች ሚና ለአገራዊ ብልጽግና" ስልጠና ላይ ተገኝተው ተሳታፊዎችን አበረታተዋል። በሴቶች ጉዳይ እንደአገር ያሉ ችግሮችን ለመግለፅ " ችግሩ ባህር ነው:ባህሩ አያስፈራንም እንጀምራለን" ያሉት ክብርት ፕሬዝዳንቷ ችግሮችን ለመፍታት በሚደረገው ጥረት ሴቶች እርስ በርስ መደጋገፍ እንደሚገባቸውና በየዩኒቨርስቲዎች...
ተጨማሪ ያንብቡተለጥፏል 2021-03-22
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የልማት ፖሊሲ፤ የፖሊሲው ማስተግበሪያ ፕሮግራሞች እና የቀጣይ 10 ዓመታት የልማት መሪ እቅድ እና ቁልፍ የውጤት አመልካች / KPI / ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ ፖሊሲና ስትራቴጂው ለሀገሪቱ የብልጽግና ጉዞ ሚናው የላቀ መሆኑን የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲገነዘቡና የየራሳቸውን ድርሻ እንድወጡ ታሳቢ መደረጉን ተናግረዋል፡፡ ...
ተጨማሪ ያንብቡተለጥፏል 2021-03-17
የካቲት 11/2013 ዓ.ም የምክክር መድረኩን የከፈቱት የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር ሚንስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡረቃቶ ሀገራችን ያላትን የተበታተነ ሀብትና እውቀት በማሰባሰብና በማስተሳሰር የልማትና ብልጽግና ጉዞ ለማሳካት ሰፊ ዕድል ያለ መሆኑን በመግለጽ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ሚንስትሩ ከጋዜጠኞች ጋር በነበራቸው ቆይታ ሚኒስቴር መስሪያቤቱ በሳይንስ፣በፈጠራ እና በምርምር ስራዎች የኢንዱስትሪው ፍላጎትን ያሟላ፣ ምቹ ፣በቂ ...
ተጨማሪ ያንብቡተለጥፏል 2021-03-17
በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና እቅዶች ላይ ለሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህበረሰብ ግንዛቤ የሚፈጥር የ7 ቀናት ስልጠና ተጀምሯል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ በአገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በተመሳሳይ ጊዜና ይዘት የሚሰጠዉ ይህ ስልጠና በትምህርት ጥራት፤ በተቋማት ትስስርና ምርምር ስራዎች ላይ መምህራን በትኩረት ተሳትፈዉ ገንቢ ሀሳቦችና ግብዓቶችን የሚሰጡበትና ከስልጠና ባሻገር ለዘር...
ተጨማሪ ያንብቡ